Effoy Jobs
★ በቻናላችን አማካኝነት ስራ ያገኛችሁ የስኬት ተሞክሮአችሁን እንድታጋሩን በአክብሮት እንጠይቃለን።
በኢትዮጵያ የስራ ዕድል ማግኘት አስቸጋሪ እየሆነ መምጣቱ ለብዙዎቻችን አዲስ ዜና አይደለም።
ይህንን ፈታኝ ሁኔታ በመረዳት፣ ቻናላችንን የሥራ ፈላጊዎች እና ቀጣሪዎች መገናኛ ድልድይ እንዲሆን በትጋት እየሰራን ነው።
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
በቻናላችን አማካኝነት ስራ ያገኛችሁ እንድታጋሩን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ይህ ፎርም ለሌሎች ተስፋ ከመስጠት በተጨማሪ፣ የቻናላችንን ውጤታማነት የምናውቅበት እና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የምንዘጋጅበት መንገድ ስለሆነ በ effoyjobs በተለቀቁት ስራዎች ተመዝግባቹ የተሳካላቹም ሆነ እና ከዚህ በፊትም ያመሰገናቹን ሰዎች እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ፎርሙን እዚህ ይሙሉ👇👇👇
