Tracon Trading Job Vacancy 2025
Tracon Trading P.L.C invites interested and qualified applicants to apply for the following vacant positions. Anyone who is interested and qualified can apply before the application deadline.
Position 1: ጀማሪ ኦዲተር
Academic level and experience: በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ, የስራ ልምድ አይጠይቅም፡፡
Place of Work: Addis Ababa
Position 2: ኦዲተር- II
Academic level and experience: በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ, 4 አመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ በኢንዱስትሪና ኮንስትራክሽን ላይ የሰራ/ች.
Place of Work: Addis Ababa
Position 3: አካውንታንት
Academic level and experience: በአካውንቲንግ የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት, ለዲግሪ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት በፋይናንስ መምሪያ ውስጥ በፋብሪካ ወይም በሪል እስቴት ውስጥ የሰራ/ች
Place of Work: Addis Ababa
Position 4: የሪል ስቴት ሲኒየር ሽያጭ ሠራተኛ
Academic level and experience: በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ፤ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በሌላ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ላት, በሪል ስቴት ሽያጭ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች ሆኖ በሪል ስቴት ሽያጭ ላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል
Place of Work: Addis Ababa
Position 5: የሪል ስቴት ሽያጭ ሱፐርቫይዘር
Academic level and experience: ባችለር ዲግሪ ወይም በማስተርስ ዲግሪ በማርኬቲንግ በማኔጅመንት ተያያዥ ት/ዘርፍ, በሪል ስቴት ሽያጭ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች ሆኖ በሪል ስቴት ሽያጭ ላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል
Place of Work: Addis Ababa
Position 6: ሲኒየር ኦዲተር
Academic level and experience: በአካውንቲንግ፤ ኢኮኖሚክስ፤ ማኔጅመንት ተዛማጅ የት/ት መስክ ቢኤ ዲግሪ ያለው/ት, 6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ በኢንዱስትሪና ኮንስትራክሽን ላይ የሰራ/ች
Place of Work: Addis Ababa
Deadline: January 10, 2025
How to Apply:
If you are interested in the post and feel that you are suitable for the role, then you are invited to apply in person by attaching Original and non-returnable photocopy of your educational and work experience evidence before the deadline.
Address: Churchill Street in front of Black Lion School, Tracon Tower, 1st Floor Aluminum Sales Office, Addis Ababa, Ethiopia.
Tel: 0111 262793