የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የስራ ማስታወቂያ

Addis Ababa City Administration Education Bureau Vacancy Announcement.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለ2016 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የትምህርት ማስረጃና ከ 3/ሶስት/ ወር ያልበለጠ ስራ ልምድና ዋናውን ቴምፖራሪና ሱቱደንት ኮፒ ስካን ወይም ፎቶ   በማንሳት በመመዝገቢያ ሊንኩ ላይ መያያዝ አለበት
  2. ለ2ኛ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር ለ2ኛ ደረጃ መምህርነት ባዘጋጀው ስርዓተ ትምህርት ስልጠናውን    ወስደው ያጠናቀቁ መሆን አለበት፡፡
  3. ከግል፣ ከቤተክህነት እና ከሚሲዮን ትምህርት ቤቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  4. ከግል የትምህርት ተቋም የሚቀርብ የትምህርት ማስረጃ ቀድሞ ትምህርት ሚኒስቴር  በወጣው የመምህራን የቅጥር   መመሪያ መሰረት ይሆናል፡፡
  5. በመምህራን የደረጃ እድገት መሰላል መሰረት ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የምትወዳደሩ መምህራን መልቀቂያ      በቅጥር    ሰዓት ማቅረብ የግድ ሲሆን በ0 ዓመት ቅጥር ከተፈፀመ በኋላ አገልግሎት ይያዝልኝ ማለት አይቻልም፡፡
  6. የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ(በ11ሩም ክፍለ ከተሞች ስር በሉ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትመህርት ቤቶች)
  7. የተወዳዳሪዎች የቅጥር ዘመንና የአገልግሎት ዘመን ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡

Addis Ababa City Administration Education Bureau want to compete and hire 475 professionals in the vacancy positions below.

The employment is full time and salary is as per government scale. Interested and qualified professionals can apply online with the address specified in the how to apply section.

የተመረቁበት የትምህርት  አይነት:

● አፋን ኦሮሞ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ እና ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ))

● እንግሊዝኛ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ እና ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ))

● ሂሳብ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ እና ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ))

● ኢኮኖሚክስ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ እና ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ))

● ICT መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ እና ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ))

● ታሪክ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ እና ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ))

● PVA(ስነ-ጥበብ) ለአማርኛ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ ትምህርትና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪና ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ከ5ኛ – 8ኛ ክፍል የሚያስተምሩ))

● PVA(ስነ-ጥበብ) ለአፋን ኦሮሞ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ ትምህርትና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪና ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ከ5ኛ – 8ኛ ክፍል የሚያስተምሩ))

● CTE(ሙያ) ለአማርኛ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርትና ተዛማጅ የትምህርት አይነት በዲግሪና ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ከ5ኛ – 8ኛ ክፍል የሚያስተምሩ))

● CTE(ሙያ)ለአፋን ኦሮሞ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርትና ተዛማጅ የትምህርት አይነት በዲግሪና ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ከ5ኛ – 8ኛ ክፍል የሚያስተምሩ))

● ቅድመ አንደኛ(ለአማርኛ) መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀች በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ)

● ቅድመ አንደኛ(ለአፋን ኦሮሞ)መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀች በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ)

● ሞግዚት ለአማርኛ (እውቅና ካላቸው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና የህፃናት አያያዝና እንክብካቤ በሰርተፍኬት የተመረቀች )

● ሞግዚት ለአፋን ኦሮሞ (እውቅና ካላቸው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና የህፃናት አያያዝና እንክብካቤ በሰርተፍኬት የተመረቀች )

● አፋን ኦሮሞ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ ወይም ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ የምልክት ቋንቋ የሚችልና በምልክት ቋንቋ የትምህርት ዓይነቱን የሚያስተምር እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ1ኛ ደረጃ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች))

● እንግሊዝኛ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ ወይም ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ የምልክት ቋንቋ የሚችልና በምልክት ቋንቋ የትምህርት ዓይነቱን የሚያስተምር እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ1ኛ ደረጃ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች))

● ታሪክ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ ወይም ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ የምልክት ቋንቋ የሚችልና በምልክት ቋንቋ የትምህርት ዓይነቱን የሚያስተምር እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ1ኛ ደረጃ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች))

● ስነ-ዜጋ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ ወይም ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ የምልክት ቋንቋ የሚችልና በምልክት ቋንቋ የትምህርት ዓይነቱን የሚያስተምር እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ1ኛ ደረጃ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች))

● ፊዚክስ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ ወይም ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ የምልክት ቋንቋ የሚችልና በምልክት ቋንቋ የትምህርት ዓይነቱን የሚያስተምር እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ1ኛ ደረጃ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች))

● ግብርና መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ ወይም ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ የምልክት ቋንቋ የሚችልና በምልክት ቋንቋ የትምህርት ዓይነቱን የሚያስተምር እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ1ኛ ደረጃ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች))

● አይሲቲ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ ወይም ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ የምልክት ቋንቋ የሚችልና በምልክት ቋንቋ የትምህርት ዓይነቱን የሚያስተምር እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ1ኛ ደረጃ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች))

● ሳይኮሎጂ መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ ወይም ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ የምልክት ቋንቋ የሚችልና በምልክት ቋንቋ የትምህርት ዓይነቱን የሚያስተምር እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ1ኛ ደረጃ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች))

● ልዩ ፍላጎት መምህር (ከታወቀ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በስነ-ትምህርት ዘርፍ በ2ኛ ዲግሪ ወይም ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም አፕላይድ የተመረቁ (PGDT) የወሰዱ የምልክት ቋንቋ የሚችልና በምልክት ቋንቋ የትምህርት ዓይነቱን የሚያስተምር እና በኬሬር ደረጃ ከጀማሪ እስከ መምህር ደረጃ የደረሱ ብቻ (ለ1ኛ ደረጃ ወይም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች))

ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdxUL1wAfiSGg1hOhpblCLTOqFHFBu3Iu2nx-R401Opy8525g/viewform

error: Content is protected !!